News
Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language.
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ሐሙስ፡- ባሕልና ...
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ሓላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር፣ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቀጠራቸው በሺሕዎች የሚቆጠሩ ሠራተኞች ሊሰናበቱ እንደኾነ ተገለጸ፡፡ ከሥራ ይሰናበታሉ የተባሉት ሠራተኞችም፣ ከነሐሴ 25 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ የሥራ ውላቸው ...
በበርካታ የአሜሪካ ግዛቶች ከትላንት ዕሁድ ጀምሮ የጣለው በረዶና ኅይለኛ ነፋስ ትምህርት ቤቶችና የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች እንዲዘጉ አስገድዷል። በመካከለኛው፣ በደቡብ እና በምሥራቅ የሃገሪቱ ክፍሎች በመጣል ላይ ያለው በረዶ በተለይም ...
በምዕራብ ጎንደር ዞን በመተማ ወረዳ እና አካባቢው በታጣቂዎች በቀጠለው ግድያ እና እገታ የተነሳ ወጥቶ ለመግባት መቸገራቸውን እና ከፍተኛ የደኅንነት ስጋት እንዳደረባቸው ነዋሪዎች ለቪኦኤ ገልጸዋል፡፡ ባለፈው ሳምንት ረቡዕ፣ ከጎንደር ወደ ...
ዓመታዊው የአሸንዳ በዓል በዋሽንግተን ዲሲ፣ ሜሪላንድ፣ ቨርጂኒያና ከአቅራቢያ ክፍለ ግዛቶች በተሰባሰቡ የትግራይ ማህበረሰብ አባላት ሴቶችና ልጃገረዶች በተሰባሰቡበት ዋሽንግተን ዲሲ የካፒቶል ሂል ህንፃ ፊት ለፊት ከትላንት በስተያ ቅዳሜ ...
ኢትዮጵያ በአብዛኛው በአገር ውስጥ ምርት ላይ ጥገኛ በመሆኗ እና በሌሎች ምክንያቶች የምግብ ዋጋ አስቀድሞ የተፈራውን ያህል ያለመጨመሩን የጠቀሰው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሪፖርት አመለከተ። ...
በምስራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤልያስ ወረዳ ሁለት ሴት የመንገድ ትራንስፖርት ሠራተኞች "ፋኖ ናቸው" በተባሉ ታጣቂዎች መገደላቸውን የወረዳው አስተዳዳሪ አስታወቁ። ...
የሪፐብሊካኑ እጩ ምክትል ፕሬዘዳንት ተወዳዳሪ ጄዲ ቫንስ የሕይወት ታሪክ “የአንድ የትንሽ ከተማ ብላቴና መልካም ሲገጥመው” የሚለውን ሀረግ ሊጠቃለል ይችላል፡፡ ጄዲ በተራራማው አፓላችን ነው ያደጉት፤ በኋላም አይቪ ሊግ ተብለው ከሚታወቁት ...
የአማራ ክልል መንግሥት፣ ባለፈው ሰኞ፣ በክልሉ የመማሪያ መጻሕፍት ላይ የታተመውን ካርታ በተመለከተ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ላወጣው ማስጠንቀቂያ ምላሽ ሰጠ። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ፣ ሁለቱ ክልሎች በይገባኛል ...
Results that may be inaccessible to you are currently showing.
Hide inaccessible results